ቤትዎ ተቀምጠው ይገበያዩ!
ሰሞኑን የገቡ ጫማዎች
Proworks 3 Wheel Ab Roller Exercise for Abdominal Core Strength Training Workout
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
እንዴት ነዉ ከዳሎል ገበያ መግዛት ምችለው?
የፈለጉትን እቃ መርጠው 'አሁኑኑ ይዘዙ' ወይም 'Buy now' የሚለዉን ሲጫኑ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻዎን እና የክፍያ አማራጭ ይጠይቅዎታል። እነዚህን መረጃዎች በመሙላት 'Place Order' የሚለዉን ይጫኑ። በደቂቃዎች ዉስጥ ከቢሮአችን ይደወልልዎታል!
እንዴት ነዉ ክፍያዉን ምፈጽመዉ?
ከዌብሳይታችን የፈለጉትን እቃ ሲያዙ ከሚመጣልዎት አማራጭ 'እቃዉ ሲደርሰኝ ከፍላለሁ' የሚለዉን አማራጭ ከመረጡ እቃዉ ከደረሰዎት በኋላ ይከፍላሉ።'በባንክ አስተላልፋለሁ' የሚለዉን ከመረጡ በሜሴጅ በሚላክልዎ የባንክ አካዉንት የተጠቀሰዉን ገንዘብ ገቢ ያደርጋሉ።
የገዛሁትን እቃ ካልወደድኩት ወይም ከተበላሸ መመለስ እችላለሁ?
አዎ! ዳሎል ገበያ የተመላሽ ዕቃዎችና የተመላሽ ገንዘብ ፖሊሲ አለዉ።
ዕቃዉን ካዘዙ በኋላ ከቢሮአችን ተደዉሎ ስለፖሊሲዉ ይነገርዎታል። እርስዎም መጠየቅ ይችላሉ!
ከአ.አ ዉጭ ነዉ ያለሁት። ወደ ክፍለሀገር ትልካላችሁ?
አዎን! ዳሎል ገበያ ወደ ሁሉም የኢትዮጵያ ከተሞች ያደርሳል። አላማችን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሳይንገላታ፣ ሳይንከራተት በቤቱ ቁጭ ብሎ የፈለገዉን ዕቃ እንዲገዛ ነዉ።